Skip to main content

እግር እና ቅልጥም

ይህ የስጋ ክፍል ወፍራም ሾርባ እና መረቅ ለማዘጋጀት የሚጠቅም ሲሆን ለወጥ ጥብስነት እንዲያገለግል ሆኖ ገበያ ላይ ይቀርባል ፡፡ ይበልጡንም ደግሞ በውስጡ የሚገኙትን እንደ መቅኖ ያሉ ለጤና /ለሰውነት ጠቃሚ ክፍሎች በአግባቡ ቆራርጦ ለመጠቀም ያግዛል