ቅጭ የስጋ ቁራጭ ማከፋፈል24, May 2019 ቅጭ የስጋ ቁራጭ /ብልት/ በመሆኑ በቀላሉ /ቶሎ/ የሚበስል ነው፡፡ በተጨማረምስስ ስጋ በመሆኑ ከሌሎች የስቴክ (beef steak)አይነቶች ጋር በማድረግ በቀላሉ አብስሎ ለመጠቀም ይረዳል ከሌሎች ቅመም ነክ ተዋጽኦች ጋ በማድረግ በተለያዩ የጥብስ ዓይነቶች ላይ መጠቀን ይቻላል፡፡