የጎድን አጥንት ማከፋፈል24, May 2019 ይሀ የጎድን አጥንት ብዙን ጊዜ ለጤና ጠቃሚ በሆነ የጮማ ስጋ የተሸፈነ ሲሆን ለጥብስ እና ለግሪል ተስማሚ የሆነ የስጋ አካል ነው በአግባቡ እደና በቲንንሹ ተቆርጦ ለባርቢኪዩ እና ለደረቅ ጥብስም ይሆናል